Home
|
About
|
Comments
|
Archive
Amharic
Afan Oromo
በኢትዮጵያ መንግስትና በተባበሩት የምዕራብ ሶማሌ ነፃ አውጪ ግንባር መካከል የሰላም ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23 2002 (ሬዲዮ ፋና) በኢትዮጵያ መንግስትና በተባበሩት የምዕራብ ሶማሌ ነፃ አውጪ ግንባር በቀድሞ መጠሪያው አል ኢትሃድ መካከል የሰላም ስምምነት ተፈረመ።ስምምነቱን በኢትዮጵያ መንግስት በኩል የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያምና የተባበሩት የምእራብ ሶማሌ ነጻነት ግንባር ሊቀ መንበር ሸክ ኢብራሂም መሃመድ ፈርመዋል።ለሰላም ስምምነቱ ኢትዮጵያ ጥረት ስታደርግ መቆየቷን የተናገሩት ሚኒስትሩ ዶክተር ሽፈራው የሰላም ስምምነቱ ለሶማሌ ክልልም ሆነ ለመላው የሃገራችን ህዝብ ጠቀሜታው የጎላ ነው ብለዋል።የተባበሩት ምእራብ ሶማሊያ ነጻነት ግንባር ለሰላም ያሳየውን ቁርጠኝነትና ሃላፊነት ያደነቁት ዶክተር ሽፈራው ጸረ- ሰላም ዓላማ ይዘው የሚንቀሳቀሱ ሃይሎች ስምምነቱን በአርአያነት ሊወስዱት እንደሚገባም ተናግረዋል።
ቶክ ሾው
እርስዎ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? ቀጥታ የስልክ ውይይት ቅዳሜ ሐምሌ 24 ቀን 2002 ዓ.ም::
Saturday, July 31, 2010
አተያይ በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ቀጥታ የሰልክ ውይይት ሐሙስ ሐምሌ 22 ቀን 2002 ዓ.ም::
Thursday , July 29, 2010.
አውደ ልማት ረቡዕ ሐምሌ 21 ቀን 2002 ዓ.ም::
Wednesday, July 28, 2010.
ተጓዥ ነቃሽ ቀጥታ የስልክ ውይይት ረቡዕ ሐምሌ 21 2002 ዓ.ም::
ጥበብ ፋና በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ቅዳሜ ሐምሌ 17 ቀን 2002 ዓ.ም::
Saturday, July 24, 2010
Prev |
Next
ስፖርት
ስፖርት ፋና በወቅታዊ የስፖርት ጉዳዮች ዙርያ የተደረገ ቀጥታ የስልክ ውይይት ዓርብ ሐምሌ 23 ቀን 2002 ዓ.ም::
ስፖርት ፋና በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መዝጊያ እና በአለም ዋንጫ ዙሪያ የተደረገ ቀጥታ የስልክ ውይይት ሰኞ ሰኔ 07 ቀን 2002 ዓ.ም::
Monday, June 14, 2010.
ስፖርት ፋና በሴካፋ ውድድር ዙርያ የተደረገ ቀጥታ የስልክ ውይይት ሰኞ ግንቦት 23 ቀን 2002 ዓ.ም::
Monday, May 31, 2010.
ስፖርት ፋና በወቅታዊ የስፖርት ጉዳዮች ዙርያ የተደረገ ቀጥታ የስልክ ውይይት አርብ ሚያዚያ 29 ቀን 2002 ዓ.ም::
Friday, May 07, 2010
ስፖርት ፋና በወቅታዊ የስፖርት ጉዳዮች ዙርያ የተደረገ ቀጥታ የስልክ ውይይት ሰኞ መጋቢት 20 ቀን 2002 ዓ.ም::
Monday, March 29, 2010.
Prev |
Next
ሙዚቃ
በተጋባዥ እንግዳ ዶ/ር ካትሪን ሀምሊን ቅዳሜ ሐምሌ 24 ቀን 2002 ዓ.ም::
Saturday, July 31, 2010.
በተጋባዥ እንግዳ ዶ/ር ቦጋለ ሰለሞን ቅዳሜ ሐምሌ 17 ቀን 2002 ዓ.ም::
Saturday, July 24, 2010.
ትዝ አለኝ የጥንቱ እሁድ ሐምሌ 18 ቀን 2002 ዓ.ም::
Sunday, July 25, 2010
ትዝ አለኝ የጥንቱ እሁድ ሐምሌ 11 ቀን 2002 ዓ.ም::
Sunday, July 18, 2010.
ትዝ አለኝ የጥንቱ እሁድ ሐምሌ 04 ቀን 2002 ዓ.ም::
Sunday, July 11, 2010.
Prev |
Next
ዜና
የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም ከሰጠው ሁለት ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ብድር 98 በመቶው ተመላሽ ሆነ
አዲስ አበባ፣ሐምሌ 24 2002 (ሬዲዮ ፋና) የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም ባለፈው አመት ከሰጠው ሁለት ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ብድር 98 በመቶውን በወቅቱ ተመላሽ ሆኗል አለ። በአሁኑ ስዓት 720 ሚሊዮን ብር ካፒታል ያለው ሲሆን፣ ለተጠቃሚዎቹም ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ ማበደር ችሏል የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም።
ከአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ዘርፍ የሚገኘውን የውጭ ምንዛሪ መጠን ለማሳደግ እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23 2002 (ሬዲዮ ፋና) ሀገራችን ከአበባ ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ዘርፍ የምታገኘውን የውጭ ምንዛሪ መጠን በቀጣዮቹ አምስት አመታት ወደ አንድ ቢሊየን ዶላር ለማድረስ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑ ተጠቆመ።
51 አዳዲስ የሰብል ዝርያዎችን በምርምር አሻሽሎ መልቀቁን የኢትየዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አመለከተ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23 2002 (ሬዲዮ ፋና) በምርት ጥራታቸውና በውጨ ገበያ ተፈላጊነት ያላቸው 51 አዳዲስ የሰብል ዝርያዎችን በምርምር አሻሽሎ መልቀቁን የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አመለከተ።
ኢትዮጵያ ስደተኞችን በመቀበልና በመንከባከብ ከዓለም ጥቂት ሃገራት ተርታ እንደምትሰለፍ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ሐምሌ 23 2002 (ሬዲዮ ፋና) ኢትዮጵያ ስደተኞችን በመቀበልና በመንከባከብ ከዓለም ጥቂት ሃገራት ተርታ እንደምትሰለፍ ተጠቆመ።
አዲሱ የአሽከርካሪዎች ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ የማግኘት ሂደት ሊሻሻል ይገባዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23 2002 (ሬዲዮ ፋና) አዲሱ የአሽከርካሪዎች ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ የማግኘት ሂደት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ መሆኑ ብልሹ አሰራርን በማስቀረት ረገድ ከፍተኛ ሚና ቢኖረውም ሊሻሻሉ የሚገባቸው ጉዳዮች አንዳሉ ተጠቆመ።
ስምምነቱ የሕዝቦችን የጋራ ጥቅም ያገናዘበ መሆኑን የኦብነግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ገለጹ
አዲስ አበባ፣ሐምሌ 24 2002 (ሬዲዮ ፋና) በኢትዮጵያ መንግሥትና በተባበረው የምዕራብ ሶማሌ ነጻ አውጪ ግንባር መካከል የተፈረመው የሰላም ስምምነት የሕዝቦች የጋራ ጥቅም ያገናዘበ መሆኑንየኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ገለጹ፡፡
የደረቅ ወደብ አገልግሎት ደርጅት በሞጆ የሰባት ሄክታር ኮንቴይነር ማስተናገጃ ተርሚናል ለማስገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22 2002 (ሬዲዮ ፋና) የደረቅ ወደብ አገልግሎት ደርጅት በሞጆ ደረቅ ወደብ የሰባት ሄክታር ኮንቴይነር ማስተናገጃ ተርሚናል ለማስገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ።
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አህጉራዊ ጉባኤን ልታስተናግድ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22 2002 (ሬዲዮ ፋና) ሀገራችን ከሁለት ሳምንት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አህጉራዊ ጉባኤን ታስተናግዳለች።
ባለሃብቶች በሻይ ቅጠል ልማት መሰማራት የሚችሉበት አመቺ ሁኔታ መኖሩ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22 2002 (ሬዲዮ ፋና) ኢትዮጵያ ባለሃብቶች በሻይ ቅጠል ልማት ለመሰማራት የሚችሉበት ከስድስት ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬትና አመቺ ሁኔታ እንዳላት የግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር አመለከተ፡፡
በጋና አክራ ለሚካሄደው የአፍሪካ ኢንተርፕርነር ሺፕ ሽልማት ኢትዮጵያ ተመረጠች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22 2002 (ሬዲዮ ፋና) በቀጣዩ አመት ታህሳስ ወር በጋና አክራ ለሚካሄደው የአፍሪካ ኢንተርፕርነር ሺፕ ሽልማት ኢትዮጵያ ተመረጠች።
Prev |
Next
ዜና (ሬዲዮ)
ዜና ቅዳሜ ጧት ሐምሌ 24 ቀን 2002 ዓ.ም:: News Saturday Morning, July 31, 2010.
ዜና መፅሔት ዓርብ ምሽት ሐምሌ 23 ቀን 2002 ዓ.ም:: News Magazine Friday Evening, July 30, 2010.
ዜና መፅሔት ዓርብ ቀን ሐምሌ 23 ቀን 2002 ዓ.ም:: News Magazine Friday Afternoon, July 30, 2010.
ዜና ማህደር ዓርብ ጠዋት ሐምሌ 23 ቀን 2002 ዓ.ም:: News Friday Morning, July 30, 2010.
ዜና መፅሔት ሐሙስ ምሽት ሐምሌ 22 ቀን 2002 ዓ.ም:: News MegazinThursday Evening July 29 2010.wma
ዜና መፅሔት ሐሙስ ቀን ሐምሌ 22 ቀን 2002 ዓ.ም:: NewsMegazinThrusdayAfterNoonJuly 29 2010.wma
ዜና መፅሔት ረቡዕ ምሽት ሐምሌ 21 ቀን 2002 ዓ.ም:: News Megazin Wednesday Evening, July 28, 2010.wma
ዜና መፅሔት ረቡዕ ቀን ሐምሌ 21 ቀን 2002 ዓ.ም:: NewsMegazinWednesdayAfterNoonJuly 28 2010.wma
ዜና ማህደር ረቡዕ ጠዋት ሐምሌ 21 ቀን 2002 ዓ.ም:: News Wednesday Morning, July 28, 2010.
ዜና መፅሄት ማክሰኞ ምሽት ሐምሌ 20 ቀን 2002 ዓ.ም:: News Magazine Tuesday Evening, July 27, 2010.
Prev |
Next
አለምአቀፍ ዜናዎች
SA 'racist video': Guilty pleas
Four white South Africans plead guilty to humiliating five black domestic staff at a university after a video of the incident was posted on the internet.
Africa Oil to acquire South Omo block in Ethiopia
17-06-10 Africa Oil Corp. is pleased to announce that it has signed a Farmout Agreement and Joint Venture Agreement with Agriterra (formerly White Nile Ltd.) to acquire an 80 % participating interest and operatorship of the South Omo Block in Ethiopia.
Harlem Helps Raise Coffee in Ethiopia
From a 542-square-foot office above a bustling intersection in Harlem, the Rev. Nicholas S. Richards is building what he hopes will be a 7,000-mile bridge to the eastern highlands of Ethiopia.
EU pledges millions in food aid for Ethiopia and South-East Africa
Brussels - Ethiopia and four countries in South-East Africa are set to receive millions of dollars in food aid from the European Union, the bloc's executive said Friday.
Chinese company building huge cement factory in Ethiopia
(Ethiopia) -- CH Clinker Manufacturing PLC, a Chinese private company, is setting up what will become one of the biggest cement factory in the country with installed capacity of 10,000 tonnes per day, reports Ethiopian Reporter
Prev |
Next
Fana Poll
Which of the Radio Fana Programmers do you visit most frequently?
Lib l Lib
Sport
Talk show
News
Music
ልብ ለ ልብ
ልብ ለልብ እሁድ ሐምሌ 18 ቀን 2002 ዓ.ም::
Sunday, July 25, 2010.
ልብ ለልብ እሁድ ሐምሌ 11 ቀን 2002 ዓ.ም::
Sunday, July 18, 2010.
ልብ ለልብ እሁድ ሐምሌ 04 ቀን 2002 ዓ.ም::
Sunday, July 11, 2010.
Prev |
Next
ብሎግ
ስለ ሬዲዮ ፋና የዌብ ስርጭት ያለዎትን አስተያየት ይስጡ
ሬዲዮ ፋና ህዝቡን የሚያስተምሩና የሚያሳውቁ ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማቅረብ ያላሰለሰ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል። በዚህ ረገድ የደንበኞቻችን ገንቢ አስተያያት ትልቅ ሚና እንዳለው ይገነዘባል።
Prev |
Next